የመራመጃ አጋዥ ክብደት ደረጃ

የመራመጃ አጋዦች አብዛኛውን ጊዜ 'የክብደት ደረጃ' አላቸው። ይህም የመራመጃ አጋዡ በአስተማማኝ ሁኔታ ሊደግፈው የሚችለው ከፍተኛው ክብደት(የተጠቃሚው) ነው ።

ለእርስዎ የሚገኙትን የመራመጃ አጋዦች  የክብደት ደረጃን ይወቁ። ክብደቱ ከከፍተኛው ክብደት በላይ ለሆነ ሰው የመራመጃ አጋዡን አያቅርቡ።

እንቅስቃሴ

ጠቃሚ ምክር - ተጨማሪ መረጃ ለማየት ከታች ያለውን ጥያቄ ጠቅ ያድርጉ።