ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
መስማት

ከሞጁል በኃላ ጥያቄዎች እና ምስጋናዎች

ትምህርት፡- 5 የ 5
0% ተጠናቋል
የፎቶ ክሬዲት፦ ድምጽ ፈላጊዎች

ፈተና

ይህንን ሞጁል ለማጠናቀቅ እና የምስክር ወረቀት ለማውረድ ከሞጁል በኃላ ያሉትን ጥያቄዎችን ማለፍ ያስፈልግዎታል።

ጥያቄውን ለመውሰድ ከታች ያለውን አዝራር ይጫኑ።

ምስጋናዎች

ይህንን ሞጁል ለመፍጠር የረዱትን የሚከተሉትን ሰዎች እና ድርጅቶች እናመሰግናለን፡-

የይዘት ገንቢዎች፡-
ሜላኒ አዳምስ፣ ካሮላይና ዴር ሙሳ።

የይዘት አበርካቾች፡-
ሳራ ፍሮስት፣ ኤማ ተብቡት።

ገምጋሚዎች፡-
ሳሂቲያ ብሃስካራን፣ ንሺሚማና ዳሪየስ፣ ሉሲ ኖሪስ፣ አሊያ ቃዲር፣ ሆርጅ ሮድሪጌዝ ፓሎሚኖ፣ መሀመድ ሰኢድ ሻላቢ።

ሥዕላዊ መግለጫ፣ ግራፊክስ እና ሚዲያ፡
ማሪ ኮርቲያል፣ ጁሊ ዴስኑሌዝ፣ ሰሎሞን ገብቢ፣ አይንስሊ ሃደን።

የቪዲዮ ተሳታፊዎች፡-
ካሮላይና ዴር ሙሳ.

የመረጃ ምንጭ እና ማጣቀሻዎች

የዓለም ጤና ድርጅት፣ የመስማት ችሎታ ማጣሪያ ምርመራ፦ ለትግበራ ግምት ውስጥ የሚገቡ ነገሮች ። ጄኔቫ፦ የዓለም ጤና ድርጅት; 2021. ISBN: 978-92-4-003276-7. ጥር 2025 ተደራሽ ሆኖል።

የዓለም ጤና ድርጅት፣ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ላላቸው አካባቢዎች የመስሚያ አጋዥ አገልግሎት አሰጣጥ ዘዴዎች ። ጄኔቫ: የዓለም ጤና ድርጅት; 2023. ISBN: 978-92-4-008792-7. ጥር 2025 ተደራሽ ሆኖል።

የዓለም ጤና ድርጅት፣ የመጀመሪያ ደረጃ ጆሮ እና የመስማት እንክብካቤ፦ የሥልጠና መመሪያ ። ጄኔቫ፦ የዓለም ጤና ድርጅት; 2023. ISBN: 978-92-4-006915-2. ጥር 2025 ተደራች ሆኖል።

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO)፣ የረዳት ምርቶች ስልጠና (TAP) ። ጄኔቫ፦ የዓለም ጤና ድርጅት; 2022. ፍቃድ፡ CC BY-NC-SA 3.0 IGO. ጥር 2025 ተደራሽ ሆኖል።

የዓለም ጤና ድርጅት፣  ስለ መስማት የዓለም ሪፖርት ። ጄኔቫ:፦የዓለም ጤና ድርጅት; 2021. ISBN: 978-92-4-002048-1. ጥር 2025 ተደራሽ ሆኖል።