ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
መግቢያ

የትምህርት ዕድሜያቸው ለደርሱ የማጣሪያ ምርመራ ፕሮግራም ማካሄድ

ትምህርት፡- 2 የ 4
0% ተጠናቋል
0%
የትምህርት ዕድሜያቸው ለደርሱ የማጣሪያ ምርመራ ፕሮግራም ማካሄድ
ትምህርት፡- 2 የ 4
የፎቶ ክሬዲት፦ WHO/ቁአምሩል ሃሰን

የማጣሪያ ምርመራ በትምህርት ቤቶች ወይም በሌሎች የማህበረሰብ መቼቶች ሊከናወን ይችላል።

ይህ ኮርስ የት/ቤት መቼትን ይመለከታል፤ ነገር ግን መረጃው በሌሎች መቼቶች ላይ ሊተገበር ይችላል።

መመሪያ

የስሜት ህዋሳትን የማጣሪያ ምርመራ ፕሮግራም ስለማዘጋጀት እና ስለማካሄድ ለማወቅ የሚከተሉትን ርዕሶች ያንብቡ።

የትምህርቶች አዶ የትምህርት ርዕሶች