ፈተና

ለስኳር ህመምተኛ እግሮች ግፊትን ማስተንፈሻ(Offloading) ከሞጁል በፊት ፈተናዎች

ይህንን ሞጁል ከመውሰዳችሁ በፊት ለስኳር ህመምተኛ እግሮችግፊትን ማስተንፈሻ(Offloading)ያለዎትን እውቀት ለመፈተሽ ይህንን የ28 ጥያቄዎችን ፈተና ይሞክሩ። ይህ ጥያቄ አስቸጋሪ ሆኖ ካገኙት አይጨነቁ! በሞጁሉ ወቅት ስለእነዚህ ሁሉ ርዕሶች ይማራሉ.

ለስኳር ህመምተኛ እግሮች ግፊትን ማስተንፈሻ(Offloading) ከሞጁል በፊት ፈተናዎች