አንድ ሰው አስቀድሞ የመራመጃ አጋዥ ሲኖረው

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ቀድሞውኑ የመራመጃ አጋዥ ይኖራቸዋል። ከእነሱ ጋር መወሰን ያስፈልግዎታል፦

  • የአሁኑ የመራመጃ አጋዣቸው ደህና ከሆነ
  • አዲስ የመራመጃ አጋዥ ከፈለጉ
  • የአሁኑ የመራመጃ አጋዣቸው ጥገና የሚያስፈልገው ከሆነ

የመራመጃ አሃዥ ምዘና ቅጽ ግለሰቡን ሊጠይቋቸው የሚችሏቸው አንዳንድ ጥያቄዎችን ይዟል፤ ይህም አሁን ያለውን  የመራመጃ አጋዥ ተገቢ ስለመሆኑ አብረው እንዲወስኑ ለመርዳት ነው።