ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
መግቢያ

ከማጣሪያ ምርመራው በኋላ

ትምህርት፡- 2 የ 4
ርዕስ፡- 3 የ 3
0% ተጠናቋል

መመሪያ

በዚህ ርዕስ ውስጥ ከማጣሪያ ምርመራ ቀን በኋላ መጠናቀቅ ስለሚያስፈልጋቸው ተግባራት ይማራሉ።

ከማጣሪያ ምርመራ ቀን በኋላ

ከማጣሪያ ምርመራ ቀን በኋላ መርማሪው እና የትምህርት ቤቱ የማጣሪያ ምርመራ አስተባባሪ የሚከተሉትን ያደርጋሉ፡-

  • የማጣሪያ ምርመራ ውጤቱን ለወላጆች/አሳዳጊዎች ያሳውቁ
  • ምን ያህል ሪፈራሎች እንደሚጠብቁ ለማሳወቅ ሪፈራል ከሚቀበሉ ሰራተኞች ጋር ይነጋገሩ
  • ሪፈር የተደረጉት ልጆች መገኘታቸውን ለማወቅ ሰራተኞችን ይከታተሉ
  • የማጣሪያ ምርመራ ላመለጣቸው ልጆች የክትትል የማጣሪያ ምርመራ ቀን ያቅዱ።

መመሪያ

ስለ ሪፈራል ትምህርት ሶስት ውስጥ የበለጠ ይማራሉ ።

ክትትል እና ግምገማ

ሙሉ እና ትክክለኛ መዝገቦችን መያዝ አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም እነዚህ ፕሮግራሞች ምን ያህል በጥሩ ሁኔታ እይተተገበረ እንደሆነ ለመከታተል እና ለመገምገም ያገለግላሉ።

ሚስጥራዊ በሆነ መንገድ መረጃ የሚሰበስብ የአካባቢ ቁጥጥር እና ግምገማ ስርዓት ይዘረጋል።

ትምህርት ሁለትን ጨርሰሃል!

0%
ከማጣሪያ ምርመራው በኋላ
ትምህርት፡- 2 የ 4
ርዕስ፡- 3 የ 3