የእይታ AP ማን ያስፈልገዋል?

የማየት ችግር ያለባቸው ልጆች እና ጎልማሶች የእለት ተእለት ተግባራቸውን በሚገና ለማከናወን ስለሚቸገሩ የእይታ AP ሊረዳቸው ይችላሉ።

የእይታ AP  አይነት እንደ እይታ ችግራቸው ባህሪ እና ማድረግ በሚፈልጉት ነገሮች ላይ የተመሰረተ ነው።

ውይይት

ምን አይነት የእይታ AP ይጠቀማሉ?

እይታ AP ከማቅረባሁ በፊት የግለሰቡን እየታ በጥልቀት መገምገም አስፈላጊ ነው።

ይህ የእይታ ችግራቸው ወደነበረበት ለመመለስ ወይም ለማሻሻል ሊታከም በሚችል ነገር አለመከሰቱን ለማረጋገጥ ነው።

ይህ ሞጁል ቀላል የእይታ ምርመራ እንዴት ማከናወን እንደሚቻል ያስተምራል። ምርመራው ወደ ሀኪም ወይም ዓይን ጤና ባለሙያ መላክ ያስፈልግ እንደሆነ ለመለየት ይረዳል። ይህም የእይታ AP ከግምት ውስጥ ከማስገባትችሁ በፊት ነው።

ውይይት

አንድን ሰው ወደ ዓይን ጤና ባለሙያዎች እንዴት እንደሚልክ ያውቃሉ?

ለእነዚህ ጥያቄዎች መልሱን ካላወቁ እንዴት ማወቅ ይችላሉ?