በጊዜ ለውጥ
ፕሬስቢዮፒያ በጊዜ ሂደት ሊለወጥ ይችላል። ብዙውን ጊዜ ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ የቅርብ ነገሮችን በግልጽ ለማየት እንዲችሉ ጠንካራ የንባብ መነጽር (የበለጠ የሚያጎላ) እንደሚያስፈልጋቸው ይገነዘባሉ።
በአጠቃላይ ሰዎች በዕድሜ እየገፉ ሲሄዱ በአይናቸው ላይ ሌሎች ችግሮች ሊያጋጥማቸው ይችላል።
ክትትል መደረጉ የንባብ መነፅሩ የግለሰቡን ፍላጎት እያሟላ መሆኑን እንደገና ለመግምገም እና ሌሎች መታረም ያለባቸው የእይታ ችግሮች ካሉ ለመፈተሽ እድል ይሰጣል።
አዎ ከሆነ፣ እርስዎ ወይም የሚያውቁት ሰው ከፕሬስቢዮፒያ ጋር ስላጋጠማቸው ሁኔትዎች ያስቡ። በጊዜ ሂደት ተለውጧል? ምን ሆነ?
የTAP እይታ ምርመራ
የክትትል ቀጠሮ የTAP የእያት ምርመራን በመጠቀም የግለሰቡን እይታ እንደገና ለመገምገም ጥሩ አጋጣሚ ነው።
እንዲሁም ግለሰቡ የማንበቢያ መነጽራቸውን እየተጠቀሙ እንደሆነ መጠየቅ ይችላሉ፤ እየተጠቀሙ ካልሆነ ለምን እየተጠቀሙ እንዳልሆነ ይጠይቁ።
የእያት ምርመራው የንባብ መነጽሮች አሁንም ተገቢ መሆናቸውን የሚጠቁም ከሆነ፤ የጥንካሬው መጠን አሁንም ለግለሰቡ ምርጥ ምርጫ መሆኑን ያረጋግጡ። ለግምገማ የሚጠቀሙትን ተመሳሳይ ዘዴ ይጠቀሙ ( ትምህርት 2 ይመልከቱ )።
ማሳሰቢያ - የእይታ ምርመራው ሌሎች የማየት ችግሮችን የሚሳይ ከሆነ የሚከረውን ተገቢ እርምጃዎች ይውሰዱ።
መረጃን ለመጠቀም ፈቃድ
በዚህ ስልጠና ወቅት ለተሰበሰቡ መረጃዎች ለወደፊት የሪፖርት አቀራረብ እና የምርምር ስራዎች ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ከሰጡን እባክዎ ያሳውቁን።
ከታች ለእያንዳንዱ ጥያቄ አዎ ወይም አይደለም ያረጋግጡ። አይ ከመረጡ አሁንም ስልጠናውን ለመቀጠል በጣም እንኳን ደህና መጡ።
2. በዚህ ስልጠና ወቅት የተሰበሰበው ማንነቱ ያልታወቀ መረጃ (ይህንን የምዝገባ ቅጽ፣የኦንላይን ግብረ መልስ ዳሰሳ፣የጥያቄ ውጤቶች እና የውይይት መድረኮችን ጨምሮ) በሪፖርት አቀራረብ እና ምርምር ላይ TAP ለማሻሻል እና አጋዥ ቴክኖሎጂ ተደራሽነትን ለማሻሻል እንደሚጠቅም ተረድቻለሁ እና ለዚህም ፈቃዴን ሰጥቻለሁ።
ገጽ
የ
የትምህርት ርዕሶችን አሳይ/ደብቅ
ገጽ
ያለፈው ገጽ
ቀጣይ ገጽ
ምናሌን አሳይ/ደብቅ
ተጠናቋል
አልተጠናቀቀም
በሂደት ላይ ነው።
አልተጀመረም።
ሁሉንም ዘርጋ
ሁሉንም ሰብስብ
ሞጁል ትምህርቶች
የፍለጋ ውጤቶች ገጽ
ግባ
የተጠቃሚ ስም ወይም የኢሜይል አድራሻ
የይለፍ ቃል
የጠፋ የይለፍ ቃል
ዋና ይዘት መልህቅ
ፈልግ
ፍለጋን ዝጋ
የትምህርት አሰሳ
የዳቦ ፍርፋሪ
የሞዱል ምናሌ
ርዕስ አሰሳ
ሁሉንም ይመልከቱ
ምናሌ
የጣቢያ ምናሌ
የተጠቃሚ መለያ ተዛማጅ
የቡድን ሁለተኛ አሰሳ
በአዲስ ትር/መስኮት ይከፈታል።
ፈተናውን ጨርስ