ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
መስማት

በቅድሚያ ፕሮግራም የተደረጉ(Preprogrammed) የመስሚያ አጋዦች

ይህ ሞጁል የመስሚያ አጋዦች እንዴት እንደሚሰጥ መግለጫ ይሰጣሉ። የመጀመሪያ ደረጃ የጤና እንክብካቤ እና የማህበረሰብ ሰራተኞች አራት የአገልግሎት ደረጃዎችን በመከተል ለአዋቂዎች በቅድሚያ ፕሮግራም የተደረጉ የመስሚያ አጋዦችን እንዲያቀርቡ ያስተምራል።

የሞጁል ቆይታ፦ ለ3.5 ሰዓታት ኦንላይን፣ በመቀጠልም ቁጥጥር የሚደረግበት ልምምድ  ይካሄዳል።

ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ሞጁሎች ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ፦

የሚፈልጓቸው ግብዓቶች

የመስማት ችሎታ ፈተና፦

  • ኦዲዮሜትር እና ጫጫታን የሚከላከሉ የጆሮ ማዳመጫዎች
  • ጸጥ ያለ ክፍል
  • የተለያዩ መጠን ያላቸው የድምጽ ማዳመጫዎች(earmoulds) እና የመለዋወጫ ባትሪዎችን ጨምሮ በቅድሚያ ፕሮግራም የተደረጉ የመስሚያ አጋዦች ምርጫ

የመስሚያ መርጃ መግጠም፤

  • የተለያየ መጠን ያላቸው የድምጽ ማዳመጫዎች(Earmoulds)
  • ተለዋጭ የድምጽ ማዳመጫ(Earmould) ቱቦ
  • መቀሶች
  • እስኪርቢቶ

የመስሚያ አጋዥ ፍተሻ/ እንክብካቤ፦

  • የመስማት ቱቦ (ስቴቶክሊፕ)
  • የጽዳት ዕቃዎች ብሩሽ ፣ ሽቦ እና ጨርቅን ያካትታል
  • የድምጽ ማዳመጫ((Earmould)ጭንቅላትን ለማጽዳት እና ለማድረቅ የሳሙና ውሃ እና የወረቀት ፎጣ መያዣ
  • የመስሚያ አጋዥ ማከማቻ (የእርጥበት ማስወገጃ መያዣ)

ለማውረድ እና ፕሪንት ለማድረግ ከታች ያሉትን ሊንክ ይጫኑ፡-

የመረጃ ምንጮች

የሚከተለውን ለማውረድ እና ፕሪንት ለማድረግ ከታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡-

ትምህርቶች

1. የመስሚያ መርጃዎችን ማስተዋወቅ

  1. 1.1. ቁልፍ ቃላት
  2. 1.2. የመስሚያ አጋዦችን የሚጠቀመው ማነው?
  3. 1.3. የመስማት ችግርን መለካት
  4. 1.4. በTAP ላይ የተካተቱ የመስሚያ አጋዦች
  5. 1.5.  በTAP ላይ ያልተካተቱ የመስሚያ አጋዦች

2. ደረጃ አንድ፡ ይምረጡ

  1. 2.1. አጠቃላይ የምርመራ ምልከታ
  2. 2.2. የመስማት ችሎታ ፈተና
  3. 2.3. እቅድ

3. ደረጃ ሁለት: ይግጠሙ

  1. 3.1. የመስሚያ አጋዦችን ይፈትሹ
  2. 3.2. የፕሮግራም አማራጮችን ይምረጡ
  3. 3.3. የሙከራ የመስሚያ አጋዦች

4. ደረጃ ሶስት፡ ተጠቀም

  1. 4.1. የመስሚያ አጋዦችን እንዴት መጠቀም እንደሚቻል
  2. 4.2. የመስሚያ አጋዥ እንዴት በትክክልእንደሚጠብቁ

5. ደረጃ አራት፡ ክትትል

  1. 5.1. የመስሚያ አጋዥ ክትትል
  2. 5.2. ለአዋቂዎች የመስሚያ አጋዥ ክትትል
  3. 5.3. እድሳት እና ጥገና
  4. 5.4. ችግር መፍታት

6. የድህረ-ሞዱል ፈተና እና እውቅናዎች

ሁሉንም ዘርጋ
ሁሉንም ሰብስብ