ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
መግቢያ

የአገልግሎት አቅርቦት አራት ደረጃዎች መግቢያ 

ትምህርት፡- 3 የ 5
ርዕስ፡- 1 የ 5
0% ተጠናቋል

ረዳት ምርቶች በተደራጀ አገልግሎት መቅረብ አለባቸው።

TAP ለአስተማማኝ እና ውጤታማ የረዳት ምርቶች አቅርቦት አራት አስፈላጊ ደረጃዎችን ያስተዋውቃል። እነዚህ እርምጃዎች አንድ ላይ ሆነው አንድ ሰው እነዚህ ነገሮች እንዲሞሉለት ያደርጋል፡-

  • ካሉት መካከል ለፍላጎታቸው በጣም ተስማሚ የሆነ የእርዳታ ምርት እንዲያገኙ
  • ረዳታ ምርታቸውን በአስተማማኝ እና በጥሩ ሁኔታ ለመጠቀም እና በትክክል ለመያዝ መረጃ እና ክህሎቶች አልዎቸው
  • ረዳት ምርቱ አሁንም ፍላጎቶቻቸውን እያሟላ መሆኑን ለማረጋገጥ ወይም አስፈላጊ ሲሆን መተካት ካለበት እንዲታወቅ የክትትል ድጋፍ አለ።

የረዳት ምርት አገልግሎት አቅርቦት አራት ደረጃዎች፡-

  1. የግለሰቡን ፍላጎት በተሻለ ሁኔታ የሚያሟላውን ምርት ይምረጡ
  2. ረዳት ምርቱን በትክክል እንደሚስማም ያረጋግጡ ።
  3. ግለሰቡ የረዳት ምርቱን እንዴት እንደሚጠቀም እና እንደሚንከባከብ አስተምረው።
  4. መሰረታዊ ጥገና እና ጥበቃን የሚያካትት ክትትል ።

አራቱን እርምጃዎች በተግባር ለማየት ቪዲዮውን ይመልከቱ።

0%
የአገልግሎት አቅርቦት አራት ደረጃዎች መግቢያ 
ትምህርት፡- 3 የ 5
ርዕስ፡- 1 የ 5