ወደ ዋናው ይዘት ዝለል
0% ተጠናቋል
መስማት

የመስማት ረዳት ምርቶች 

ይህ ሞጁል የመስማት ረዳት ምርቶችን እና የጆሮ ጤና ማጣሪያ ምርመራ እንዴት እንደሚሰራ መግለጫ ይሰጣል።

የሞጁል ቆይታ፦ ለ2 ሰአታት ኦንላይን፣ በመቀጠል እንደ አስፈላጊነቱ ቁጥጥር የሚደረግበት ልምምድ ይከተላል።

ከመጀመርዎ በፊት እነዚህን ሞጁሎች ማጠናቀቅዎን ያረጋግጡ፦

  1. የረዳት ምርቶች መግቢያ 

የሚፈልጓቸው ግብዓቶች

  • ኦቶስኮፕ ቢያንስ ሁለት መጠን ያላቸው ስፔኩለም፣ ትርፍ ባትሪ እና አምፖል ያለው
  • የጆሮ ማጠቢያ መሳሪያ:-
    • ንጹህ ውሃ (የፈላ እና ቀዝቅዞ ትንሽ ሞቅ ያለ) እና መያዣ
    • 20 ሚሊ ሊትር ሲሪንጅ(መርፌ የለም)
    • የኩላሊት ቅርጽ ያለው ሳህን ወይም ሌላ ሳህን
    • ሶፍት፣ ወፍራም ሶፍት ወይም ፎጣ
  • ጆሮ ለማጽዳት ሶፍቶች 
  • ያገለገሉ የጆሮ ዊኪዎችን(wicks) ማስወገጃ ቢን

ለማውረድ እና ለማተም ከታች ያሉትን ሊንክ ይጫኑ፡-

የግብዓቶች አዶ ግብዓቶች

የሚከተለውን ለማውረድ እና ለማተም ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጫኑ፡-